HTML ምንድን ነው?
ይህ የኤችቲኤምኤል ትምህርት የተዘጋጀው በ...
ነው።
HTML ለምን ያገለግላል? የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል።
የሚከተሉት ጥቅሞች የHTML ናቸው።
- የwebsight page ለማዘጋጀት
- ለ application development እና
- ለሌሎች ላልተጠቀሱ አገልግሎቶች ይውላል።
HTML አሁን መማር ይፈልጋሉ?
መልስዎ አዎን!
ከሆነ፣ 🙏🙏🙏
የመጀመሪያውን ክፍል ዐጠናቅቀዋል?